ወንዶች ሱሪያቹን አሳጥሩ ሲባሉ ያስረዝማሉ ሴቶች አስረዝሙ ሲባሉ ያሳጥራሉ እስቲ ሼር አርጉት

Generating Download Links...

#ወንዶች ሱሪያቹን አሳጥሩ ሲባሉ ያስረዝማሉ #ሴቶች አስረዝሙ ሲባሉ ያሳጥራሉ ኢላ መን ረሂመ ረቢ የተገላቢጦሽ ዘመን
ምርጥ ዳዕዋ♥

Posted 2 months ago

ለሁሉምነገር አላህወኪል 2 months ago

የአላህ አቂዳችንን ያሳምረው ያስብ

Shime Shimu 2 months ago

ብዙ ሴት ማግባትስ ሐራም አይሆንም?
የሴቶችንስ ክብር ዝቅ አያደርግም ?

Khedir Abduljebar 2 months ago

ለአላህ ስትሉ የዑስታዙ ስም የሚያወቅ ይንገረኝ ወላህ በጣም ነው የሚወደው በተለይ የሱን ምክር መከታተል እፈልግ ነበር

Betel Nure 2 months ago

ኢማሞችስ? የሰውን ነውር ከመናገር ተስፋ አስቆራጭ ንግግሮችን በኩራት ከማስተጋበት ቦዝነው ያውቃሉ? ለምን ምክራችን ሊደመጥ አልቻለም ብሎ መጠየቅ አይጠቅምም? ችግሩ ከተናጋሪው ይሁን ከአድማጩ, (ከሁለቱም ) ዋናው መፍትሄ ማምጣት ነው

Fhatya Fhatya 2 months ago

አላህ ይጨምረል

ሂባ ሂባ 21 days ago

ተአሁድ ቁርአን ማአ ተጅዊድ እንማር በዋሳብ ጉርብ

Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/FOIsFXL4h4qBlekFofvsEP

Muhammad Kedir 2 months ago

يارب

Fatuma Muhamed 2 months ago

Subhanelaah enem ygermegnal

Fikru Yohannes 2 months ago

አላህ ይጠብቅህ ጠቀሚ ትምህርት ነዉ

مريم حسين 2 months ago

ትክክክክል