ብሩክ ነባ. ነኝ - አሳዛኝ ዜና ከሳውዲ አርቢያ ከሁለት ቀን በፊት ሮመዳን ሂጅራ...

ብሩክ ነባ. ነኝ • 4 years ago   244     219  •  22.7K Views

አሳዛኝ ዜና ከሳውዲ አርቢያ
ከሁለት ቀን በፊት ሮመዳን ሂጅራ
134 ኢትዮጵያውያን ከየመን ወደ ሳውድ አርቢያ በጀበል አሸር በኩል አቋርጠው ሊገቡ ሲሉ ተያዙ ።
ከተያዙት 13 ሴቶች ሲሆኑ 121 ደግሞ ወንዶች ናቸው ።
የጀበል አሽር አካባቢ ድንበር ላይ ያሉ ሳውድዎች በቁጥጥር ስር ካዋሏቸው ቡኋላ 84 ወዳውን ለፓሊስ አሳልፈው በመስጠት ያስጫኖቸው ሲሆን የተቀሩት
50 ያህሉ ከታች በቪድዮ የምታዮቸው ቪድዮ እየቀርጹ ካድሬነታቸውን እያርጋገጡባቸው ነው ።
ኢትዮጵያኑ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአካባቢ ስዎች
ሚንሻዎች መሆኑንም ገልፀዋል ።
የአካባቢው ሚንሻዎች ለጅዛን ግዛት አሚር በጀበል
አሽር በኩል ያለው የየመን ድንበር ክፍት በመሆኑ ጥበቃ እንድደርግበት ስሉ መልዕክት አስተላልፈዋል ።
ስደት አይኑ ይጥፋ!!
ያንን የጦር አውዳማ የመመንን አልፈው ሳውድ ገብተው ጥሩ ውሃ እንኳ ሳይጠጡ በቁጥጥር ስር ውለዋል ።
እባካችሁ ኢትዮጵያን ወገኖች ሳውድ አትምጡ ምንም
ነገር የለም እንኳን ለህገ ወጥ ህጋዊይ ለሆኑትም መኖሪያ አልሆነችም አንድ ህጋዊይ ሰው በአመት ከሚሰራው በላይ ለመንግስት ክፍያ እየተጠየቀ መኖሪያ ፍቃዱን እያበላሸ ባለበት በአሁኑ ሰዓት ያ አዛኝ የሆነው ድንበር አካባቢ ያለው
የሳውድ ህዝብ በከፋበት ሰዓት አትሰደዱ ።
ችግር ቻሉ ሁሉም በሀገር ይሻላል።
ኢትዮ ታይምስ

Comments
Genet Genet Regassa
Genet Genet Regassa4 years ago

Birke Humna
Birke Humna4 years ago

Sara Degu
Sara Degu4 years ago

ዊይ ስደት መችሆን መቆሚያው ደግሞ ብዙወቹ ልጆች ናቸው😭

Hannah Mansto
Hannah Mansto4 years ago

And Ken ye Ethiopia ljoch Bagerachew yikebralu desm yilachewal Yesdet mabkiyaw Eruk ayidelm Yemanm hager zega wede Ethiopia yemigorfbetm ken Eruk Ayihonm Ethiopia lezelalem Tnur Tesfa Ankortm

Alu Ye Kbi Ehet
Alu Ye Kbi Ehet4 years ago

ኢፍፍፍፍፍፍ እስኪ መቼ ነው ኢፍፍፍፍፍ