ብሩክ ነባ. ነኝ - #በዓረቡ ዓለም በእህቶቻችን ላይ የሚደርሰውን በደል በትልቁ...

ብሩክ ነባ. ነኝ • 4 years ago   455     255
Generate Download Links

Click the button to get the download links.

#በዓረቡ ዓለም በእህቶቻችን ላይ የሚደርሰውን በደል በትልቁ እናወግዛለን!!
ሂወት ብዙው መንገድ አላት ገጠመኝም ጭምር!! ዛሬ ጤነኛ ነው ያልነው ነገ ሊታመም ይችላል.. መረዳዳት ካላ ግን ሁሉም ቀላል ይሆናል... መርዳት ማለት በገንዛብ ብቻ አይደለም በፀሎት በሀሳብ። አይዞሽ አጠገብሽ ነን በማለት በብዙ መልኩት ነው!! ለምን እኛ ኢትዮጲያውያን ነን ..እባካቹው እንተባበር??

Comments
Mekides Birhanie
Mekides Birhanie4 years ago

Erere Ererena
Erere Ererena1 year ago

Ehten 😭😭 bemn melku newu lnredat yemnchlewu

Mekides Birhanie
Mekides Birhanie4 years ago

Egziabher ymarsh

Talef Zeleke
Talef Zeleke4 years ago

Samieal Tesfa
Samieal Tesfa4 years ago