#Etv የኦሮሚያ ልማት ማህበር በአዲስ አበባ ለሚያከናውነው ስራ ከከተማ አስተዳደሩ 50 ሺ ካሬ መሬት ተረከበ

Ethiopian Broadcasting Corporation 6.3K Views
  • 324
  • 13
  • 17

Generating Download Links...

#Etv የኦሮሚያ ልማት ማህበር በአዲስ አበባ ለሚያከናውነው ስራ ከከተማ አስተዳደሩ 50 ሺ ካሬ መሬት ተረከበ

Posted 6 months ago in Social Issues

Mimi Abera 6 months ago

ከዛሰ ፊኒፊኔ ልትባል

Samy Kasa 6 months ago

እመነኝ ኦዲፒኦ(ኦነግ) ብልፅግና አዲስ አበባ ላይ ምርጫ ካሸነፈ የአዲስ አበባ ህዝብ በሚቀጥሉት አምስት አመታት ውስጥ ቢያንስ 50% የአሁኑ የከተማዋ ነዋሪ ከተማዋን ሳይወድ በግድ ተገዶ እንዲለቅ ይደረጋል:: ዝም ብለህ አሁን የሚደረገውን ብቻ ዝም ብለህ ተመልከት የከተማዋን መሬት በሙሉ አዳነች አበቤ እንዴት እያከፋፈለች እንደሆነ የሚያስብ ጭንቅላት ካለህ አስብ:: ዝም ብለህ በዚህ ወር ብቻ ምን ያክል ሄክታር መሬት በአዳነች አበቤ እንደተከፋፈለ ማወቁ ብቻ በቂ ነው:: ከተማዋን እንዴት ኢሬለቫንት ለማድረግ እየተሰራ እንደሆነ ብቻ ዝም ብለህ ተመልከት??? አዳነች አበቤ ለአዲስ አበባ ህዝብ የምግብ መመገቢያ አዳራሽ እየሰራች የከተማውን መሬት ደግሞ እያስወረረች ከተማዋን ወደ ኦሮሙማ የመለወጥ ስራዋን እያቀላጠፈች እና በጉሮሮህ ላይ እንጨት እየሰካች ነው እና አዲስ አበቤ ሰኔ 15 ቀን ይህችን መሃይም ደንቆሮ ኦሮሙማ በቃሽ ሊላት ይገባል እላለሁ::

Silence Aemm 6 months ago

አዲስ አበባ እኮ ከተሸጠች ቆየች የከፋ ተረኝነት።

Aylan Mohammed 6 months ago

የሚያሰፍሩት ህዝብ አለ ማለት ነው

Nemera Jorgo 6 months ago

Silence ለማን ነው የተሸጠችው ተሸጠች ተለወጣች ምን ይመነከታሃል አንተ እኮ መጤ ሰፋሪ ነህ አቅም ግን እየመዘንክ መናገር ይኖርብሃል ።

Milli Kebe 6 months ago

Ezema ayikotam wayi?

Simegnew Addis 6 months ago

50,000 alanesem betam yansal chemru

Alemu Mengistye 6 months ago

Daniel Kassa 6 months ago

ጥድፊያ