እረፉ - Christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ

Christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ • 4 months ago   4.4K     686  •  95.3K Views

እረፉ

Comments
Mercy Love
Mercy Love4 months ago

ትክክል ነው እና ተባረክ የእግዝአብሔር ሰው ምክሩ ግን ጥሩ ሆኖ ሰላ ስድቡ በይኖር ጥሩ ነበር እኛ ከተሳሳቱት ጋር መሳሳት ሳይሆን የተሻልን መሆን አላብን ይቅርታ!!

Noah Hiyab
Noah Hiyab4 months ago

የእግዚአብሔርን እውነት እሚወዱ ሰዎች ከሀጥያታቸው ይድናሉ🙌🏾

Birte Hanan
Birte Hanan4 months ago

በለው በለው🤔you are right! But ስድብን ትንሽ ቢቀነስ ? !!

Meheret Zewge
Meheret Zewge4 months ago

ስድብ ከሴጣን ነው እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ነዉ ስለሰጠው ፀጋ በራሱ መንገድ እራሱ ይጠይቅ። ይህንን video ብዙ ሰው ይመለከተዋል ተጠንቅቀን ብንናገር ።ፖስተርዬ ንደበፊቱ መልካም መልካሙ ን አስተምረን ከአንተ ብዙ ተጠቅመናል ስዱብን ለተሳዳቢዎች ተውላቸው

ተመስገን መልካሙ
ተመስገን መልካሙ4 months ago

እራስንም ማየት ጥበብ ነው የቆመ የመሰለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ለምክርህ ቃል ምረጥ የወረደ ቃል ያወርዳል

Nigatu Bedassa
Nigatu Bedassa4 months ago

“ለእያንዳንዱ ሰው እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ በጨው እንደ ተቀመመ ሁል ጊዜ በጸጋ የተሞላ ይሁን።”
— ቆላስይስ 4፥6 (አዲሱ መ.ት)
You are like your mentor or Pastor he never raised christ like follower...May the mercy of God be on you..

Bemnet Abera
Bemnet Abera4 months ago

የቸሬን ገበና አትግለጡ ። የራሥህ ፀድቅ ለመግለጥ ስትሞክር ሰዋችን ትዘልፋለህ ። የእምነታችን ጀማሪም ፈፃሚሚ ኢየሱስን ተመልከቱ ነው የተባልነው ። አይናችን አታስቱት ።

Tigist Terefe
Tigist Terefe4 months ago

የእግዚአብሔር ሰው ምክሩን ወድጃውለሁ ግን ስድቡ ቢቀር ጥሩ ነው እግዚአብሔር በክብሩ አይደራደርም እንደዚ ለሚሆኑት ማስተዋል እና ጥበቡሁን ይስጣቸው ጌታ🙏💚💛❤🙏

Tekle Airgecho Lobie
Tekle Airgecho Lobie4 months ago

አህያ
የጉሊት ልጅ
የአገር ቤት ልጅ
ዱቄት
እነዚህ የዱርዬ ቃላት ናቸው:: 4.

የተሻሉ ቃላት ተጠቅሞ ይህንን መልዕክት ምንም ሳይዛነፍ ማስተላለፍ ይቻል ነበር ብዬ አስባለሁ::

Tesfaye Temesgen
Tesfaye Temesgen4 months ago

ሀሳብ ልሰጥ ብዬ ራሴን ስመለከት...."እኔ ማን ነኝ" ብዬ ጠየኩ። ብቻ የምለው ነገር ቢኖር "እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው" ማለትን ነው። ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን።