ቀጣዩ ምርጫና የመንግስት ዝግጁነት

Generating Download Links...

ቀጣዩ ምርጫና የመንግስት ዝግጁነት
6ኛው አገራዊ ምርጫ ሰላማዊና ፍትሃዊ ሆኖ እንዲካሄድ መንግስት እያደረገ ያለው ዝግጅት ምንድን ነው?

Posted 7 months ago in Politics

Gadawo Dalalane 7 months ago

Manegste baya bota bawongle tasatafewne badabe mapxate yenorbatale

Girum Demesi 7 months ago

አማራ የለም ማለት ግማሿ ኢትዮጵያ የለችም እደናተ አይነት የውሸት ሰዎች ስላሉ ነው ሀገሪቷ እደነጋሪት እምትናወጠው የአማራ ደም እደውሀ የሚፈሰው

Mesfin Gebeyehu 7 months ago

ምርጫ የሚደረገው ሰላም ባለበት ሀገር ነዉ! አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ ሳይሆን ጥያቄው የመኖር ያለመኖር ነዉ! ምርጫ የሚባለዉ የእቃ እቃ ጨዋታ መተላለፍ ይገባዋል

Kassa Kd 7 months ago

አማራ ምርጫ ማድረግ የለበትም የአማራ ህዝብ ጥያቄ ምርጫ አይደለም በህየወት የመኖር ጥያቄ እንጅ

'ሁሉም ለበጎ ነው' 7 months ago

የአማራ ህዝብ እልቂትስ

Seble Abebe 7 months ago

https://www.facebook.com/photo?fbid=1595775760812548&set=a.1595775784145879

የምንጃር ልጅ ነኝ 7 months ago

በየትኛው ሞራላችሁ ነው ግን የምርጫ ቅስቀሳ የምታደርጉት